Blog

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
የባለአክሲዮኖች 10ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367 (1) ፣ 370 እና 371(1) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20  መሠረት የደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 10ኛ መደበኛ  ጠቅላላ ጉባኤ እና 4ኛ አስቸኳይ  ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት  በአዲስ አበባ ሳሮ ማርያ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
የባለአክሲዮኖች 10ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Read More »

የደንበኞች የስኬት ታሪክ እና ምስክርነት

አቶ ሚልዮን ቴጂ አቶ ሚልዮን ቴጂ በአዲስ አበባ ከተማ፤ ጉላሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 09 ነዋሪ ሲሆኑ ዕድሜያቸው 38 ዓመት እና የዲግሪ ምሩቅ ናቸው፡፡ አቶ ሚልዮን የደቦ ማይክሮፋይናንስ ደንበኛ ከመሆናቸው በፊት ምንም የገቢ ምንጭ አልነበራቸውም፡፡ አቶ ሚልዮን የደቦ ማይክሮፋይናንስ ደንበኛ ከሆኑ በኃላ በንብረት ዋስትና የብድር አገልግሎት በማግኘት በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ተሰማርተው የገቢ ምንጭ ፈጥሯል፡፡ በተለያዩ የብድር ዙሮች ባገኙት ብድርና

የደንበኞች የስኬት ታሪክ እና ምስክርነት Read More »

የደንበኞች የስኬት ታሪክ እና ምስክርነት

አቶ አብዲሳ ቀሹ :- አቶ አብዲሳ ቀሹ በኦሮሚያ ክልል ዱግዳ ወረዳ መቂ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ ዕድሜያቸው 31 ዓመት እና የዲግሪ ምሩቅ ወጣት ናቸው፡፡ አቶ አብዲሳ የደቦ ማይክሮፋይናንስ ደንበኛ ከመሆናቸው በፊት ስራ አጥና ምንም የገቢ ምንጭ ያልነበራቸዉ ግለሰብ ነበሩ፡፡ አቶ አብዲሳ የደቦ ማይክሮፋይናንስ ደንበኛ ከሆኑ በኃላ በቤት ዋስትና የብድር አገልግሎት በማግኘት በዶሮ እርባታ ስራ ላይ በመሰማራት የገቢ

የደንበኞች የስኬት ታሪክ እና ምስክርነት Read More »