ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
የባለአክሲዮኖች 10ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367 (1) ፣ 370 እና 371(1) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20  መሠረት የደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 10ኛ መደበኛ  ጠቅላላ ጉባኤ እና 4ኛ አስቸኳይ  ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት  በአዲስ አበባ ሳሮ ማርያ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡     

 Click here to down load PDF


ስለአክሲዮን ማህበሩ ዝርዝር መረጃ እና የሁለቱንም ጉባኤ አጀንዳዎች በታህሳስ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ያገኛሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *