የቡድን ብድር አገልግሎቶች

  • የንግድ የቡድን ብድር
  • የእርሻ የቡድን ብድር

የግል ብድር አገልግሎቶች

  • የጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ ብድር
  • የአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ብድር

ብድር እንዴት ያገኛሉ?

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ የደንበኞቹን ፍላጎት በቅርበት የሚከታትልበት ፖሊሲ በመዘርጋት፤ውጤታማና

ደቦ

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር የተቀላጠፈ የማይክሮፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት  ለባለአክሲዮኖች ትርፍ ለማስገኘትና የደንበኞችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ለማሻሻል ያለመ ነው፡፡ ኢንስቲትዩሽኑ በቀዳሚነት የተቀላጠፈና ውጤታማ የሆነ የቁጠባና የብድር አገልግሎቶችን ለደንበኞች ለማቅረብ ዓላማ ያደረገ አክሲዮን ማህበር ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት ደቦ ማይክሮፋይናንስ አዳዲስ አከባቢዎችና ማህበረሰቦች ጋር በቀጣይነት ለመድረስና የተበዳሪዎችንና የተበዳሪ ቤተሰቦችን ኑሮ ሊያሻሽል የሚችል የተሻለ የብድር አገልግሎት እያቀረበ ይገኛል፡፡

ከእኛ ጋር በመስራትዎ ምን ይጠቀማሉ?

• ጥራት ያለው አገልግሎት ያገኛሉ፡፡

• የደንበኞቻችንን ፍላጐትና እርካታ እናሟላለን፡፡

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አገልግሎቶቹን ለማህበረሰቡ ለማድረስ የተለያዩ መንገዶችን የሚከተል ሲሆን ከተወጠነበት ጊዜ ጀምሮ የተቀመጡ እሴቶችን በመጠቀም የኢኮኖሚ ልማት ለማነቃቃት እንዲሁም ሰራተኞቹን በዘላቂነት በማነሳሳት ዕለታዊ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡   

የተቋማችን እሴቶች

  1. ዓላማ ላይ ማተኮር
  2. በትክክለኝነትና እኩልነት ማገልገል
  3. ተደራሽነትን ማስፋት
  4. ከአድሎ የነጻ አገልግሎት መስጠት
  5. አሳታፊ መሆን
  6. ከሁኔታዎች ጋር በቀላሉ መስማማትና መላመድ
  7. አስፈላጊና ፈጣን አገልግሎት መስጠት

ማይክሮ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች

ግለሰቦች

መደበኛ ተቋማት

ሠራተኞች

አርሶአደሮች

announcement