ደቦ በዋናነት የሚከተሉትን የብድር ዓይነቶች ይሰጣል፡፡በቡድን ዋስትና የሚሰጥ የንግድ ስራ ብድር፤ግብርና ስራ በቡድን ዋስትና የሚሰጥ ብድር፤ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች የሚሰጥ ብድር፣ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሰጥ ብድር፣የቤት ቁሳቁስ መግዣ ብድር፣የሠራተኛ ደምወዝ ብድር፣ልዩ ብድር፡፡ የመጀመሪያዎቹ የብድር ዓይነቶች ተግባራዊ የሚሆኑት አገልግሎቶች አሰጣጥ ዘዴዎች ሲሆን የተቀሩት ደግሞ በግል የሚሠጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል፡፡
እንዲሁም የውዴታ ግዴታ ቁጠባ፣ቅድመ ብድር ቁጠባ፣በየወሩ የሚከፈል ቁጠባ፣የፈቃደኝነት ቁጠባ፣ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ

የቡድን ብድር አገልግሎቶች

የግለሰብ ብድር አገልግሎት

WEB_PHOTO_Ethiopian birr