የዜና መተግበሪያዎች
ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
ወቅታዊ ዜናዎች
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የባለአክሲዮኖች 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ የጉባኤ ጥሪ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367 (1) ፣ 370 እና 371(1) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 18 መሠረት የደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢነስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 12ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ታህሳስ 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት በአዲስ አበባ አያ ሆቴል /AYA Hotel/ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው ላይ እንዲትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪዉን ያቀርባል፡፡
ስለ አክሲዮን ማህበሩ ዝርዝር መረጃ ህዳር 05 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው ዘመን ገዜጣ ላይ ያገኛሉ፡፡
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የባለአክሲዮኖች 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ የጉባኤ ጥሪ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367 (1) ፣ 370 እና 371(1) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 18 መሠረት የደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢነስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 11ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት በአዲስ አበባ አያ ሆቴል /AYA Hotel/ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው ላይ እንዲትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪዉን ያቀርባል፡፡
ስለ አክሲዮን ማህበሩ ዝርዝር መረጃ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ገዜጣ ላይ ያገኛሉ፡፡
የደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 10ኛ መደበኛ እና 4ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ ጥሪ የደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 10ኛ መደበኛ እና 4ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ ጥሪ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የንግድ ህግ ቁጥር 366(1)፣ 367(1)፣ 370፣ እና 371(1) እንዲሁም በደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመመስረቻ ሰነድ አንቀጽ 20 መሰረት፣ የባለአክሲዮኖች 10ኛ…
Subscribe to our newsletter
ያግኙን
- ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ስካይ ላይት ሆቴል ፊት ለፊት፣ ቲኬ ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 111
- +25111-672-1518/19
-
debomfisc@gmail.com
yoomisgirma@gmail.com - +25111-672-1517
- 198/1065
