የንግድ የቡድን ብድር

በአንድ አካባቢ የሚገኙና በደንብ የሚተዋወቁ ሆኖ በጥቃቅን ንግድ ስራዎች ላይ ተሰማርተው የሚሰሩ ከሶስት እስከ አምስት የሚሆኑ ግለሰቦች በቡድን በመደራጀት ተጠቃሚ የሚሆኑበት የብድር ዓይነት ነው፡፡

የእርሻ ብድር

አንድ አካባቢ ሆነው እርስ በእርስ የሚተዋወቁና በግብርና ሥራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች ከሶስት እስከ አምስት የቡድን አባል በመደራጀት ተጠቃሚ የሚሆኑበት የብድር ዓይነት ነው፡፡

የግብርና ግብአቶችን ለመግዛት፣ ለበሬ ማደለብያ፣ ለዶሮ ፍየልና በግ እርባታ፣ ለመስኖ እርሻ የሚያገለግል ሞተር ግዢ፤ ለማር፤ ለወተትና ወተት ተዋጽኦ ወዘተ ላይ ማዋል ለሚፈልጉ ግለሰቦች የሚቀርብ የብድር አገልግሎት ነው፡፡